Skip to main content

የመጠጥ ውሃ ጥናትና ዲዛይን ዳይሬክቶሬት

 

በወረዳ ደረጃ የሚሠሩ ተግባራት የጥናትና ዲዛይን ሥራ

 አነስተኛ ተቋማት

 የቤተሰብ የእጅ ጉድጓድ 

 የህብረተሰብ የእጅ ጉድጓድ ፓምፕ የሚገጠምለት 

 ምንጭ በቦታው 

ነባር (ትናንሽ) ማስፋፊያ ጥናት

መለስተኛ ጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ጥናት

ዞን ደረጃ የሚሠሩ ተግባራት የጥናትና ዲዛይን ሥራ

በወረዳ ደረጃ ተጠንተው የቀረቡ የገጠር መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ጥናትና ዲዛይን፣ አፕሬዛይልና ይሁንታ መስጠት 

መለስተኛ ጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ጥናት

ጥልቅ  ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ጥናት

 ከጥልቅ ጉድጓድ ማስፋፊያ ጥናትና ዲዛይን ሥራ

ምንጭ ከነማከፋፈያ ጥናትና ዲዛይን 

ከነባር መጠጥ ውሃ ተቋም ማስፋፊያ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት 

ክልል ደረጃ የሚከናወኑ የጥናትና ዲዛይን ሥራ ተግባራት

በዞንና በልዩ ወረዳ ደረጃ የተንጠው የቀረቡ የገጠር መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ጥናትና ዲዛይን፣ አፕሬዛይልና ይሁንታ ፕሮጀክት 

አንዳንድ ውስብስብና ከዞንና ልዩ ወረዳ አቅም በላይ የሆኑ ተግባራትን የጥናትና ዲዛይን ሥራ መስራት