Skip to main content

 አገልግሎቶች

በኤጀንሲው የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች

የመስኖ አለኝታ ጥናት፣የአዲስ  መስኖና ድሬኔጅ ጥናትና ዲዛይን ስራዎች ፤የነባር ፕሮጀክቶች የማስፋፊያና ማሻሻያ ጥናትና ዲዛይን ስራዎች፣ በመያድ ለሚከናወኑ የመስኖ ጥናትና ዲዛይን ስራዎች የቴክኒክ  ድጋፍ በግልና በመንግስት  አማካሪ ድርጅቶች የሚከናወኑ የጥናትና ዲዛይን  ስራዎች ክትትልና ግምገማየወንዞች ፍሰት አቅጣጫ መግራት እና የጐርፍ መከላከያ ሥራዎች ጥናት ዲዛይንና  ግንባታ ቁጥጥር ሥራዎችየአዲስ መስኖ ተቋማት የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ሥራዎች ፣የነባር መስኖ ተቋማት የጥገና አገልግሎት፤የኮንትራት አስተዳደር ሥራዎች የስልጠና ማኑዋል ዝግጅትና የአቅም ግንባታ ሥልጠና የመስኖ ቴክኖሎጂዎችን የማስፋፋት፤የማሰራጨትና የማስረፅ ስራዎችበመስኖ ኤክስቴንሽን ልማት የድጋፍና ክትትል ሥራዎች ነባር ተቋማትን የመንከባከብና የማስተዳደር ሥራዎችን ማከናወን ናቸው፡፡