Skip to main content

አገልግሎቶች

የኤጄንሲው የሚሰጣቸው አገልግሎቶች

የማዕድን ሀብት አለኝታ ጥናት በማካሄድ ተደራሽ ማድረግ አገልግሎት፣

የማዕድን ሀብት መገኛ ለተጠቃሚዎች የማስተዋወቅ አገልግሎት፤

የማዕድን ሥራዎች ፈቃድ እና የማዕድን አቅራቢነት ብቃት ማረጋገጫ የመስጠት አገልገሎት፣

የማዕድን ሥራዎች ፈቃድ እና የማዕድን አቅራቢነት ብቃት መሰረዝ አገልግሎት፣

የነዳጅ ማደያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፌኬት የመስጠት አገልግሎት፣

የማዕድን ሀብት አመራረትና አጠቃቀም ላይ ስልጠና፣ ምክርና ቴክኒካል ድጋፍ ማድረግ፣

የስነምድር ነክ አደጋዎችና ችግሮችን ጥናት ሰነዶችን ተደራሽ ማድረግ፣የማዕድን ሀብት ምርምራ ስራዎችን ተደራሽ ማድረግ፣የማዕድን ሀብት አስተዳደር ፖሊሲ ሃሰብ፣፤ ደንብና መመሪያ በማዘጋጀት የማሰራጨት አገልግሎት፣

የአማራጭ ኢነርጂ ጥናትን ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት፣

የአማራጭ ኢነርጂ ምርምር ውጤቶች በማስተዋወቅ ማስፋፋት፣

በአማራጭ ኢነርጂ ዘርፍ የተለያየ  አገልግሎት፣ የብድር ቢዝነስ ፕላን በማዘጋጀት ተደራሽ ማድረግ፣

የአማራጭ ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ግንባታ፣ተካለና የአማራጭ ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ጥገና፣ ጥራት ቁጥጥር ፈቃድ የመስጠትና የመሠረዝ አገልግሎት፣የአማራጭ ኢነርጂ የተደራጀ መረጃ የማሰራጨት አገልግሎት፤