የሰቆጣ ቃል-ኪዳን
የሥርዓተ-ምግብና ኒወትሬሽን ዋና ዋና ተግባራት
ከሥርዓተምግብ አንጻር በቤተሰብ ደረጃ የንጹህ በቂ የሆነ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ተደራሽነትን ያለበት ደረጃ ክትትል ማድረግ፡፡የሥርዓተምግብ እጥረትባለበት አካባቢ ተጠገነው አገልግሎት የሚሰጡና የማይሰጡ ተቋማትን የልየታ ሥራ መስራትና በቀጠይ የተበላሹ ተቋማት እንዲጠገን ማድረግና የምክር አገልግሎት መስጠት( ለልዩ ወረዳና ወረዳዎች)በሁሉምቀበሌያት የአመጋገብ ንጽህናን ለማስጠበቅ ሜዳ ላይ ከመጸዳዳት ነጻ የሆኑ ኢንቫሮሜንት መፍጠርና እንድፈጠር በቅንጅት መስራትና ማስተባበርየሥርዓተ-ምግብ ተግባራትን ለማሳካት በት/ት ቤቶችና በጤና ተቋማት የሃይጅንና ሳኒቴሽን ሥራዎች ተደራሽ ለማድረግ ንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ያላቸው ተቋማቱን አገልግሎት ማረጋገጥና በአጠቃቀም ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጥ፤ከሥርዓተምግብ ጋር ተያይዞ በሁሉም ቤተሰብ ደረጃ አማራጭ ኃይል(Alternative Energy) እንዲኖር ይከታተላልሥርዓተምግብ ዘላቂነቱንለማረጋገጥ አገልግሎት በሚሰጡ የውሀ ተቋማት የዋሽኮ፣ የውሀ ቦርድ አባላትና የውሃ ተቋማት ተንከባካቢዎች በአያያዝ ዙሪያ በትብብር ስልጠና መስጠት፤ሥርዓተምግብን በዘለቄታዊነት ለማስቀጠል የውሃ ተቋማትን ምርመራ እና ህክምና እንዲደረግላቸው ድጋፍና ክትትል ማድረግ፤የተገነቡአነስተኛና መካከለኛ የመስኖ ተቋማትን በተግባራት ላይ መዋላቸውን ክትትል ማድረግና ድጋፍ መስጠት፤
Wolkite , Ethiopia
cerswimb10@gmail.com
+251113658301 