የውሃ ሃብት ጥናትና አስ/ ዳይሬክቶሬት
ዳይሬክቶሬቱ የሚሰራቸው ዋና ዋና ተግባራት
የውሃሀብት አለኝታ (potential) ጥናት ያደርጋል
የአስቸኳይጊዜ ምላሽ (emergency) ጥናት ያዘጋጃል
ቅድመማስጠንቀቂያ ጥናት (early warning) ያደርጋል
የጎርፍመከላከል ጥናት ስራ ይሰራል
የተፋሰስጥናት (master plan) ይሰራል
የውሃሀብት ብክለት ሁኔታየሚያሳይ ጥናት ያከናውናል
የውሃሀብት ስርጭትና ክምችትየሚያሳይ በካርታ የተደገፈመረጃ ማደራጀት ስራ ይሰራል
የውሃሀብቱን አጠቃቀም ሽፋን (utilization coverage) የሚያሳይ መረጃ መስራት ማሰራጨት
ውሃሀብቱን ማጥናትና ማስተዋወቅ ስራ ይሰራል
ውሃሀብቱን ማጥናትና ማስተዳደር ስራ ይሰራል
ማረጋገጫሰርተፍኬት መስጠት (የውሃጥራት ግኝት) ስራ ያከናውናል፡፡
የውሃፈቃድ (መጠቀም፤ የውኃነክ ስራዎች ሙያ ፈቃድ፤የውሃ ስራ ግንባታፈቃድ፣የጉድጓድ ቁፋሮ ፈቃድ ፣የማማከር ስራ ፈቃድ፣ ቆሻሻውሃ ወደ ውሃ አካል የመልቀቅ ፈቃድ) ይሰጣል፣
የቴክኒክድጋፍና ስልጠና መስጠት አነስተኛየውኃ ግንባታ ባለሙያዎችየሚሰጥ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት
ህገ - ወጥ የውሃ አጠቃቀም በተመለከተክትትልና ቁጥጥር ይደረጋል
የውሃ ጥራት ምርመራ ማካሄድና ማረጋገጫ መስጠት
የውሃ ማጣሪያ ቴክኖሎጂ መገንባት፣ ማስተዋወቅና ማስፋፋት
የውሃ ጥራት ምርመራ የመፍትሄ እርምጃ እና ማረጋገጫ ስራ መስራት
የውሃ ሀብት አጠቃቀም እና ጥራት ቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት ሀብቱን ከብክነት እና ብክለት መጠበቅ
የውሃ አካላትንና ዳርቻቸውን መጠበቅ፤መንከባከብና መከላከል
Wolkite , Ethiopia
cerswimb10@gmail.com
+251113658301 