Skip to main content

ክልሉ ውሀ ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዳዊት ሀይሉ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከግብርናና ገጠር ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጋር የግብ ስምምነት ተፈራረሙ

 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ_ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ በተገኙበት የግብርናና ገጠር ልማት ጉዳዮች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ልክነሽ ሰርገማ  ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውሀ ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዳዊት ሀይሉ ጋር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅሰድ የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል 

Image