ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ዶ/ር ከቢሮ ኅላፊ አቶ ዳዊት ሀይሉ ጋር የግብ ስምምነት ተፈራረሙ ።
cerwater
Fri, 08/22/2025 - 14:34
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከውሀ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዳዊት ሀይሉ እና ከክልል ሴክተር መስሪያ ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከክልል ሴክተር መስሪያ ቤት የስራ ኃላፊዎች ጋር የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል።
Image
Wolkite , Ethiopia
cerswimb10@gmail.com
+251113658301 